#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! ዕቅዱ ክልሉን በሁለንተናዊ መንገድ ሊያሻግር የሚችል ነው። የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመሥራች ሁለተኛ ቀን ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በሁለተኛ ቀን ጉባኤው የአማራ ክልል መንግሥት የ2019 በጀት ዓመት የአሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድን እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ ኀላፊ…
Read the full story at amharamassmedia ↗