“የክልሉን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በአንድነት እንሥራ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-02 11:35:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

“የክልሉን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በአንድነት እንሥራ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች የሁለተኛ ቀን ጉባኤውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ በሁለተኛ ቀን ጉባኤው የአማራ ክልል መንግሥት የ2019 በጀት ዓመት የአሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድን ገምግሟል። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉ መንግሥት የተጀመሩ የመሠረተ ልማት ፕሮጄክቶች እንዲጠናቀቁ ቅድሚያ ሰጥቶ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]