ዛሬ ደቡብ ኢትዮጵያ ፣ ሐረሪ ፣ ደቡብ ምዕራብ ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ምስረታ ጉባኤ አድርገዋል።
ዛሬ ደቡብ ኢትዮጵያ ፣ ሐረሪ ፣ ደቡብ ምዕራብ ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ምስረታ ጉባኤ አድርገዋል። የክልል ምክር ቤቶች ፕሬዜዳንቶችን የድሬዳዋ ምክር ቤት ከንቲባ ሾመዋል። እነሱም የካቢኔ አባላትን አቅርበው በምክር ቤት አሹመዋል። ካቢኔ አባላት ዝርዝር በዚህ ማግኘት ይቻላል https://telegra.ph/TikvahEthiopia-10-02 መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
Read the full story at tikvahethiopia ↗