የታጠፈው ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-02 11:22:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

የታጠፈው ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በድጋሚ በተሻሻለውና የከተማዋ አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ሥልጣና ተግባሩ እንዲታጠፍ የተወሰነው የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ዝርዝር የአፈጻጸም መመሪያው ገና እንዳልደረሰው ገለጸ። • የባለሥልጣኑ አጠቃላይ የሰራተኞቹ ብዛት ከ 1 ሺ 200 በላይ መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጧል። ​የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የአስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ትላንት ያሻሻለ ሲሆን፣ የተሻሻላው አዋጅ አንዳንድ ተቋማት ላይ የመታጠፍ፣ የመክፈልና የማዋሃድ ውሳኔዎች አሳልፏል። ​ከእነዚህም ውሳኔዎች መካከል ቀደም ሲል በአዋጅ ቁጥር 84/2016 መሰረት ከአገልግሎት ሰጪ «ኤጀንሲ» ወደ «ባለስልጣን» ከፍ ብሎ ተቋቁሞ የነበረው የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን፣ ስልጣንና ተግባሩ ለሌሎች…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]