#ኢሬቻ : የሚዘጉ መንገዶች እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ገደብ
#ኢሬቻ : የሚዘጉ መንገዶች እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ገደብ የኦሮሚያ ፖሊስ መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ/ም በቢሾፍቱ የሚከበረውን የሆራ ሃርሰዴ ኢሬቻ በዓል ምክንያት በማድረግ የሚዘጉ መንገዶችና እንዳይንቀሳቀሱ የተከለከሉ ተሽከርካሪዎችን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ማንኛውም #የጭነት_ተሽከርካሪዎች ከመስከረም 22 ቀን ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ እስከ መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ድረስ ፦ - በሱሉልታ በኩል ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ ጫንጮና ፍቼ ከተማ እንዲቆሙ፣ - በለገጠፎ ለገደዲ በኩል ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ ሸኖና ሰንደፋ ከተማ እንዲቆሙ፣ - በሱሉልታ በኩል ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ ጫንጮና ፍቼ ከተማ እንዲቆሙ፣ - በቡራዩ በኩል ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ ሆለታ ከተማ እንዲቆሙ፣ - በሰበታ በኩል ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ ወሊሶ ከተማ እንዲቆሙ፣ - በአዳማ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗