የግብጽ ሴራ እና የኢትዮጵያ ጽናት

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-02 11:52:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

የግብጽ ሴራ እና የኢትዮጵያ ጽናት ግብጽ ታሪካዊ ጠላትነቷን በማወጅ ኢትዮጵያን ለማተራመስ፣ ለመከፋፈል እና ሉዓላዊነቷን ለመገዳደር አፍራሽ ሴራዎችን ስትጎነጉን ቆይታለች። ኤርትራም በዚሁ ድጋፍ በመተማመን ተላላኪነቷን አጠናክራ ቀጥላለች። የዚህ ሁሉ ውጥረት ማዕከል የዓባይ ወንዝ እና የቀይ ባህር ጂኦፖለቲካዊ ጥቅም ሲኾን የሁለቱ አካላት ጥምረት ዋና ዓላማ የራሳቸውን የበላይነት ለማረጋገጥ ሲሉ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም አደጋ ላይ መጣል ነው።…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]