የጭነት ተሽከርካሪዎች የጉዞ ገደብ ማስታወቂያ!
የጭነት ተሽከርካሪዎች የጉዞ ገደብ ማስታወቂያ! የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ አረሰዲ የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከዛሬ መስከረም 22 እስከ መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ በሚገቡ ዋና ዋና መንገዶች ላይ በጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ የጉዞ ገደብ መጣሉን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ⏱ የገደቡ ጊዜ፡ ከመስከረም 22 (ከቀኑ 10:00 ሰዓት) እስከ መስከረም 24 (ከቀኑ 6:30 ሰዓት) 🛑 የጭነት ተሽከርካሪዎች የሚያቆሙባቸው ቦታዎች፡ * በሱሉልታ በኩል፡ ጫንጮ እና ፍቼ ከተሞች * በገላን ገበያ (ሰንዳፋ) በኩል፡ ሽኖ እና ሰንዳፋ ከተሞች * በቡራዩ በኩል፡ ሆለታ ከተማ * በሰበታ በኩል፡ ወሊሶ ከተማ * በአዳማ በኩል፡ በፍጥነት መንገድ (Expressway) ብቻ መጠቀም ይፈቀዳል። 📌 በቢሾፍቱ ከተማ ለሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች፡ ከመስከረም 23 ቀን ከጠዋቱ…
Read the full story at wasulife ↗