እስራኤል በጋዛ ላይ ጦርነት ከከፈተች ወዲህ 263 ፍልስጤማውያን ጋዜጠኞች መገደላቸው ተሰማ
እስራኤል በጋዛ ላይ ጦርነት ከከፈተች ወዲህ 263 ፍልስጤማውያን ጋዜጠኞች መገደላቸው ተሰማ 👉በጋዛ ከጥቅምት 2023 ወዲህ በእስራኤል የተገደለው 263ኛው ፍልስጤማዊ ጋዜጠኛ ሙሐመድ አብደል አዚዝ አል-ነጃር መሆኑ ተገልጿል። እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ ጦርነት ካወጀችበት ጊዜ ጀምሮ የተገደሉት ፍልስጤማውያን ጋዜጠኞች ቁጥር 263 መድረሱን የጋዛ መንግስት ኮሚኒኬሽን ፅህፈት ቤት አስታወቋል። ይህ አዲስ የሟቾች ቁጥር ሊመዘገብ የቻለው ፍልስጤማዊው ጋዜጠኛ ሙሐመድ አብደል አዚዝ አል-ናጃር ረቡዕ ዕለት በእስራኤል የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ጥቃት ከተገደለ በኋላ መሆኑን ጽህፈት ቤቱ ገልጿል።ጽህፈት ቤቱ ባወጣው መግለጫ የእስራኤል ወራሪ ኃይል በፍልስጤማውያን ጋዜጠኞች ላይ የሚያካሂደውን ጥቃት እና ስልታዊ ግድያ አጥብቆ ኮንኗል። የዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን፣ የአረብ ጋዜጠኞች…
Read the full story at zena24now ↗