“ኢትዮጵያ የቀጣናውን ሴራ በፅናት ከማክሸፍ ባለፈ በሉዓላዊነቷ አትደራደርም” ዶ/ር ግዛቸው አስራት የአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ ተመራማሪ
“ኢትዮጵያ የቀጣናውን ሴራ በፅናት ከማክሸፍ ባለፈ በሉዓላዊነቷ አትደራደርም” ዶ/ር ግዛቸው አስራት የአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ ተመራማሪ አዲስ አበባ: መስከረም 22/2019(አሚኮ) የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና የሕዝቧ አንድነት በውጭ ኃይሎችና ተላላኪዎቻቸው የሚሰነዘርበትን ድል በማድረግ፣ አዲስ የአፍሪካ የብልጽግና ምዕራፍ እየጻፈች ነው። ግብፅ ባለፉት ዘመናት ሁሉ የኢትዮጵያን ተፈጥሮአዊ የእድገት ጉዞ ለማስተጓጎል እና የተዳከመች ሀገር እንድትኖር የሄደችበት የታሪክ መንገድ የፖለቲካ ሴራው ዋና አካል ነው። የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ተመራማሪ የኾኑት ግዛቸው አስራት(ዶ/ር)…
Read the full story at amharamassmedia ↗