የዛሬ ውሎ‼

WASULIFEneutral2026-10-02 16:09:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

የዛሬ ውሎ‼ የትግራይ የሰላም ኃይልና የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጥምረት ዛሬ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም በቁጥጥር ስር ያዋላቸው አካባቢዎች የሚከተሉት ናቸው ሲል አሳውቋል። 📌 ክሳድ ጉዶ፣ ተኽኣ፣ ዓዲ ሽሁ፣ ኣላጀ፣ ዓዲ ጉራ፣ ቤትማራ እና ሕዋነ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን፤ ተበትኖ ወደ ዓዲ ጉዶም አቅጣጫ እየሸሸ የሚገኘውን ታጣቂ ኃይል የመክበብና የማፅዳት ስራ እየተሰራ ይገኛል። 📌 በቀኝ አቅጣጫ የነበረው ሰራዊታችን ገረብ ኣገው፣ ዓዲ ቀይሕ እና ዓዲ መስኖን አድርጎ ሕዋነ ላይ ከተቀላቀለ በኋላ ማይ ነብሪን በመያዝ፤ ወደ ዓዲ ጉዶም አቅጣጫ እየተበተነ የሚሸሸውን ታጣቂ በመክበብ ላይ ይገኛል። 📌 በምስራቅ አቅጣጫ የሚገኘው ኃይላችን ኣብዓላን አልፎ ምላዛት የደረሰ ሲሆን፤ ኣሸጎዳን በቁጥጥር ስር ለማዋል በሚደረገው ሂደት ላይ ይገኛል። 📌 በተምቤን አቅጣጫ የሚገኘው…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]