መቀሌ -ኩሓ‼
መቀሌ -ኩሓ‼ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከመቀሌ ከተማ በ11 ኪሎ ሜትር (የ21 ደቂቃ ያህል የመኪና መንገድ) ርቀት ላይ የሚገኙትን ኩሓ ከተማን እና የአሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርትን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ተሰምቷል። በጎግል ማፑ እንደሚታየው ኩሓ ከተማ እና የአሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ጎን ለጎንና በጣም ቅርብ ለቅርብ የሚገኙ ሲሆን፤ የመከላከያ ሰራዊቱ የአሉላ አባ ነጋ ኤርፖርትን ጨምሮ አጠቃላይ አካባቢውን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ማዋሉ ነው የተሰማው። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗