ለተከታታይ ሶስት ቀናት የስርቆት ወንጀል የፈፀመው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ

ZENA24NOWneutral2026-10-02 16:18:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለተከታታይ ሶስት ቀናት የስርቆት ወንጀል የፈፀመው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ በባቱ ከተማ አስተዳደር ሙሐዲን አርጆ ቀበሌ ውስጥ በተከታታይ ሶስት ቀናት የስርቆት ወንጀል የፈፀመው ግለሠብ በእስራት መቀጣቱን ፖሊስ አስታውቋል። የባቱ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ዋና መምሪያ ወንጀል መርማሪ ሣጅን ስንታየሑ አሠፋ እንደገለፁት፣ተከሣሽ ጁጊ ጀልዶ ሳፎ የተባለ የአስራ ስምንት አመት ልጅ፣በእነዚህ ቀናት ውስጥ የስርቆት ወንጀል ሲፈፅም በቁጥጥር ስር ውሎ የሕግ ውሣኔ አግኝቷል።ተከሣሹ፣ግምቱ 99ሺህ ብር የሚያወጣ ብረታ ብረቶችን፣ሽቦዎችን፣ቆርቆሮዎችንና ሌሎች ለግንባታ የሚውሉ ቁሣቁሶችን በሶስት ቀን እየተመላለሰ ሲሰርቆ እንደነበር ገልፀዋል። ይህ ተከሣሽ ቁሣቁሶቹን ከሠረቀ በሗላ በአንድ ባዶ ቤት ሲያከማች የነበረ ሲሆን በቁጥጥር ስር ሲውልም በርካታ የግንባታ ቁሣቁስ በማስረጃነት መያዙ ተነግሯል።ፖሊስም…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]