አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-02 16:45:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ‼️ በአላማጣ ከተማ እና አካባቢው አስተማማኝ ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን #ኮማንድ_ፖስቱ ከዛሬ ቀን ( መስከረም 22/2019 ዓ/ም ) ጀምሮ የሚተገበር የሰዓት_ገደቦችን እና የእጅ_መስጠት ጥሪ ጨምሮ ጥብቅ የሆኑ ድንጋጌዎችንና እገዳዎችን ጥሏል። የተጣሉ የሰዓት ገደቦችና እገዳዎችም የሚከተሉት ናቸው #የተሽከርካሪዎች ➡️ #ማንኛውም_ዓይነት ተሽከርካሪ #መንቀሳቀስ የሚችለው እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው !! #የንግድ_ተቋማት ➡️ ማንኛውም ሆቴል ፣ መጠጥ ቤትና የመዝናኛ ቦታዎች አገልግሎት መስጠት የሚችሉት እስከ ምሽቱ 2፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው። #የሰዎች_እንቅስቃሴ ➡️ማንኛውም ሰው ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት #በኋላ_መንቀሳቀስ ሙሉ በሙሉ ተከልክሏል። #የጦር_መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ ➡️ የፌዴራል_ ፀጥታ_ሃይሎች ውጪ በከተማው ውስጥ ማንኛውም ሰው…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]