“ከእኛ በስተቀር ማንም አፍሪካን ታላቅ ማድረግ አይችልም” አፍሪካዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ
“ከእኛ በስተቀር ማንም አፍሪካን ታላቅ ማድረግ አይችልም” አፍሪካዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ ናይጄሪያዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ “ከእኛ ከአፍሪካውያን ውጭ ማንም አህጉሯን ታላቅ ማድረግ አይችልም” ሲሉ አፍሪካውያን በውጭ ላይ ጥገኛ ከመሆን ይልቅ የአህጉራቸውን መፃዒ እድል በእጃቸው እንዲያደርጉ አሳሰቡ። ቢሊየነሩ ይህን ያሉት በኬንያ ሰሜናዊ የባሕር ዳርቻ በምትገኘው ላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ግንባታ ማስጀመራቸውን ተከትሎ ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃል ምልልስ ነው። ዳንጎቴ በዚህ ቃለ ምልልሳቸው የአፍሪካን ችግሮች እና እድሎች እንዲሁም ጥንካሬን የተመለከቱ አጫጭር መልስ የሚሹ ጥያቄዎች ቀርበውላቸዋል። በዚህም የአፍሪካ ትልቁ ችግር የሰዎች፣ የምርቶች እና አገልግሎቶች ዝውውር አለመኖር እንደሆነ በመጥቀስ የአፍሪካ የነፃ ንግድ ስምምነት በተግባር መስራቱን ማረጋገጥ አለብን…
Read the full story at addis_news ↗