አላማጣ ኮማንድ ፖስቱ ተቋቋመ‼

WASULIFEneutral2026-10-02 16:55:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

አላማጣ ኮማንድ ፖስቱ ተቋቋመ‼ በአላማጣ ከተማ እና አካባቢው አስተማማኝ ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን ኮማንድ ፖስቱ ከዛሬ መስከረም 22/2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚተገበሩ ጥብቅ ድንጋጌዎችን፣ እገዳዎችን እና የእጅ መስጠት ጥሪን አስተላልፏል። የተጣሉ የሰዓት ገደቦች እና እገዳዎች፦ 📌 ማንኛውም ዓይነት ተሽከርካሪ መንቀሳቀስ የሚችለው እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው። 📌 ማንኛውም ሆቴል፣ መጠጥ ቤትና የመዝናኛ ቦታዎች አገልግሎት መስጠት የሚችሉት እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው። 📌 ማንኛውም ሰው ከምሽቱ 3:00 ሰዓት በኋላ መንቀሳቀስ ሙሉ በሙሉ ተከልክሏል። 📌 ከፌዴራል ፀጥታ ኃይሎች ውጪ በከተማው ውስጥ ማንኛውም ሰው መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ በጥብቅ የተከለከለ ነው። የተሰጡ ጠንካራ መመሪያዎች እና ማስጠንቀቂያዎች፦ 📌 በገጠርም ሆነ በከተማ የምትገኙ፣ የግል የጦር…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]