ባለቤቶቹ አህዮቻቸውን እንዲወስዱ ጥሪ ቀረበ‼️
ባለቤቶቹ አህዮቻቸውን እንዲወስዱ ጥሪ ቀረበ‼️ በራያ ኮረም በህወሓት ተወሰደው የነበሩ አህዮችና ፈረሶች ለባለቤቶቻቸው እንዲመለሱ ጥሪ ተደረገ‼️ በራያ ኦፍላ እና ኮረም አካባቢ በህወሓት ታጣቂ ኃይሎች ተነጥቀው ተተኳሽ ለማጓጓዝ እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች/ተልዕኮዎች ይውሉ የነበሩ በርካታ አህዮች ፣በቅሎዎችና ፈረሶች በአሁኑ ወቅት በኮረም ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ እንደሚገኙ ተገልጿል። በዚህ መሠረት የእንስሳቱ ባለቤቶች ወደ ኮሌጁ በመሄድ እንስሳቶቻቸውን ለይተው እንዲወስዱ ይፋዊ ጥሪ ተላልፏል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗