መቐለ‼

WASULIFEneutral2026-10-02 20:28:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

መቐለ‼ አሁን ላይ መቀሌ በመከላከያ ልዩ ዘመቻ አባላት እና በትግራይ የሰላም ኃይል ቁጥጥር ስር መግባቷ የአውራምባ ታይምስ ባለቤት ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ነግሮናል። "ኮማንዶዎቹ ከሰዓት ሲቪል ለብሰው መቀሌ ከተማ የገቡት ከቀኑ 11:30 ኩሓ እና ኤርፖርቱ ተያዘ አሁን ላይ የመቀሌ ፀጥታ የማስከበር ስራ እየተሰራ ነው።" ዳዊት ጨምሮም ​በህውሃት ተደራጅቶ የነበረው የትግራይ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር አብርሃም ሃጎስ መግለጫ ለመስጠት ሲዘጋጁ በመከላከያ አባለት መያዛቸውን አጋርቷል። ቤተሰብ ሁኑ ተጨማሪው ጠዋት ይቀርባል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]