ልዩ መረጃ‼️ አለም ገብረዋህድ ዛሬ ማምሻውን የቅርብ አጃቢያቸውን ጨምሮ ሹፌራቸውና የቤት ጠባቂዎቻቸው በሙሉ እንዲቀየሩ መደረጉን የደረሰን መረጃ ያመለክታል።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-10-02 20:25:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

ልዩ መረጃ‼️ አለም ገብረዋህድ ዛሬ ማምሻውን የቅርብ አጃቢያቸውን ጨምሮ ሹፌራቸውና የቤት ጠባቂዎቻቸው በሙሉ እንዲቀየሩ መደረጉን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ለውጡ የተደረገበት ትክክለኛ ምክንያት እስካሁን በግልጽ አልታወቀም።

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]