አዲሱ የድሬድዋ ከተማ ከንቲባ ማናቸው ?
አዲሱ የድሬድዋ ከተማ ከንቲባ ማናቸው ? የድሬዳዋ ከተማ ም/ ቤት አቶ አብዱላሂ አደምን የከተማዋ ከንቲባ በማድረግ ሾሟል። ለመሆኑ አዲሱ ከንቲባ ማናቸው ? ስለ ትምህርትና የስራ ጉዟቸውስ ምን ይታወቃል ? በኤረር ከተማ ተወልደው ያደጉት አቶ አብዱላሂ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዚያው ኤረር እና በአዲስ አበባ አጠናቀዋል። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሶሺዮሎጂና ሶሻል አንትሮፖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። የማስተርስ ዲግሪያቸውን በቻይና በዓለምአቀፍ ግንኙነት መስክ አጠናቀዋል። በስራ ዓለም ፦ - ከ2001 እስከ 2003 ዓ.ም. የኤረር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ እና የኤረር ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ፣ - ከ2004 እስከ 2010 ዓ.ም ባለው ጊዜ በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮጵያ ሶማሌ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢሶህዴፓ) ጽ/ቤት ዋና ኃላፊ፣ - ከ2011…
Read the full story at tikvahethiopia ↗