ከእርዳታ ጠባቂነት ወደ ዘላቂ ምርታማነት

WELCOMEneutral2026-10-03 06:20:41 UTC
AdYour ad here[email protected]
ከእርዳታ ጠባቂነት ወደ ዘላቂ ምርታማነት

አዲስ አበባ መስከረም 23 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ዝቅትኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች የኑሮ ጫናን ለመቀነስና የኑሮ ውድነቱን ለማቃለል ከዓለም አቀፍ የልማት አጋሮች ጋር በትብብር እየሰራ ይገኛል እነዚህ ስትራቴጂያዊ ተግባራት በዋናነት በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የከተሞች ማህበራዊ ሴፍቲኔት መርሐ ግብሮችና የገጠር የአየር ንብረት መቋቋም ፕሮጀክቶችን በማቀናጀት ዜጎችን ከዕለት እርዳታ ጥገኝነት ራስን ወደ መቻል ለማሸጋገር … The post ከእርዳታ ጠባቂነት ወደ ዘላቂ ምርታማነት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]