የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው

WELCOMEneutral2026-10-03 06:20:41 UTC
AdYour ad here[email protected]
የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ መስከረም 23 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል “ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት መከበር ጀምሯል የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል አከባበር ሥነ ሥርዓትን አባ ገዳዎችና ሃደ ሲንቄዎች በምርቃት አስጀምረዋል በበዓሉ አከባበር ላይ አባ ገዳዎች አባ መልካዎች ሃደ ሲንቄዎችና ወጣቶችን ጨምሮ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችና ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ የሕብረተሰብ … The post የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]