የመደመር መንግሥት ችግሮችን ወደ ዕድል እየቀየረ ውጤቶችን እያስመዘገበ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ መስከረም 22 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ችግሮችን ወደ ዕድል እየቀየረ በማህበራዊ በኢኮኖሚያዊና በፖለቲካው መስክ ታላላቅ ውጤቶችን እያስመዘገበ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢሬቻ በዓልን በማስመልከት ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ሆና ሳለች የስሟን ያህል ሳትጠቀም እና ልክ እንደ ስሟ ሳትሆን ረጅም ዘመናትን … The post የመደመር መንግሥት ችግሮችን ወደ ዕድል እየቀየረ ውጤቶችን እያስመዘገበ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗