ለሉዓላዊነትና ለብሔራዊ ደህንነት መረጋገጥ የተወሰዱ ወሳኝ ርምጃዎች
አዲስ አበባ መስከረም 22 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በኤርትራ እና ግብፅ ዲፕሎማቶች ላይ ያሳለፈችው ውሳኔ የሀገርን ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ደህንነት ለማረጋገጥ የተወሰደ ወሳኝ ርምጃ ነው ኢትዮጵያ «ቅድሚያ ለጎረቤት» በሚለው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ መርህ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላትን ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ትስስር በማጠናከር ላይ ትገኛለች በመከባበርና በሰጥቶ መቀበል መርህ ላይ የተመሰረተ የጎረቤት ግንኙነትን በማጠናከር የጋራ እድገትን … The post ለሉዓላዊነትና ለብሔራዊ ደህንነት መረጋገጥ የተወሰዱ ወሳኝ ርምጃዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗