የአፋር ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

WELCOMEneutral2026-10-03 06:20:41 UTC
AdYour ad here[email protected]
የአፋር ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ መስከረም 22 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የቀረቡለትን የተለያዩ ሹመቶች አፅድቋል በዚህም መሠረት:- 1. ሐሚድ ዱላ- ምክትል ርዕሰ መሥተዳድርና እና መሬት ቢሮ ኃላፊ 2. ወልኦ አይትሌ – ዋና የመንግስት ተጠሪ 3. መሐመድ አህመድ ዓሊ -የርዕሰ መሥተዳድሩ የፖለቲካ ተወካይ 4. ኢብራሂም ዓሊ ዑስማን – የአስተዳደር ዘርፍ … The post የአፋር ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]