ሚኒስቴሩ በባሕር ዳር ከተማ የአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን አስጀመረ
አዲስ አበባ መስከረም 23 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በባሕር ዳር ከተማ የአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን አስጀመረ በግንባታው ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ(ፕር) የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶር) እና ሌሎችም የክልል እና የባሕር ዳር ከተማ ከፍተኛ ኃላፊዎች መገኘታቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል The post ሚኒስቴሩ በባሕር ዳር ከተማ የአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን አስጀመረ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗