የአዲሱ "የአፍሪካ ቀንድ" ስጋት!"

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-10-03 15:03:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአዲሱ "የአፍሪካ ቀንድ" ስጋት!" በአሁኑ ወቅት በሀገራችን እየተካሄደ ያለውን ጦርነት፣ አገራዊ ቀውስ፣ ቀጠናዊ የኃይል አሰላለፍ እንዲሁም የሀገረ መንግሥቱን ዕጣ ፈንታ ሊወስኑ የሚችሉ አራት ዋና ዋና የቢሆን ዕድሎችን በዝርዝር ይዳስሳል። የዓለም አቀፉ ባለብዙ ዋልታ (multi-polar) ሥርዓት ተፅዕኖ፣ የውጭ ሀገራት ጣልቃ ገብነት፣ የኦሕዴድ/ብልጽግና እና የሕወሓት ስትራቴጂዎች፣ የአማራ ፋኖ ትግል የገጠሙት ዕድሎችና ፈተናዎች፣ እንዲሁም ኢትዮጵያ ወደ አስገዳጅ የሽግግር ምዕራፍ፣ መፍረስ ወይም ረጅም ጊዜ ወደሚወስድ ደካማ መንግሥትነት (እንደ DRC/ዳርፉር ሞዴል) ልታመራ የምትችልበትን አደገኛ ሁኔታዎች በጥልቀት ያሳያል! https://youtu.be/d2-oqAvG0DA?si=sBVZdTxFnM19qaNP

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]