ሶማሊያ ለኢትዮጵያ የባህር በር ለመስጠት ፈቃደኛ መሆኗን ገለጸች‼

WASULIFEneutral2026-10-03 15:47:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሶማሊያ ለኢትዮጵያ የባህር በር ለመስጠት ፈቃደኛ መሆኗን ገለጸች‼ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሃሰን ሼክ ማህሙድ ለአልጀዚራ በሰጡት ቃለመጠይቅ፣ ሀገራቸው ለኢትዮጵያ በሶማሊያ ግዛት በኩል የባህር በር የመስጠት ተቃውሞ እንደሌላት ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ከኢትዮጵያ ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዳላቸው የገለጹ ቢሆንም፣ ስለ ዝርዝር ሁኔታዎች ግን አላብራሩም። ኢትዮጵያ በበኩሏ አስተማማኝ የባህር በር ማግኘት ለኢኮኖሚዋ ወሳኝ እንደሆነ የምትገልጽ ሲሆን፣ ሁለቱ ሀገራት ከቀደመው ውጥረት በኋላ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እየሠሩ ይገኛሉ። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]