አዲግራት ከባድ የድሮን ጥቃት‼️
አዲግራት ከባድ የድሮን ጥቃት‼️ በአዲግራት እና ኢሮብ አካባቢ ተደጋጋሚ ከባድ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። አንድ ሙሉ ሎጀስቲክ የጫነ መኪና አዲግራት ከተማ መግቢያ ላይ በድሮን ተመቷል። በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በነበሩ ወታደሮች ላይ በሦስት ዙር የድሮን ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል። በኢሮብ በተደጋጋሚ በድሮን ጥቃቶች በርካታ ከፍተኛ አመራሮች መገደላቸው ተዘግቧል። መከላከያ ሰራዊት ወደ መቀሌ ሲያቀና በርካታ አመራሮች ወደ ኢሮብ ከተማ ሲያቀኑ እንደነበር ምንጮች ገልጸዋል። ዛሬ ወደ አዲግራት አቅጣጫ በርካታ የህወሓት ሰራዊት አባላት እየገቡ መሆኑ ታውቋል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗