🚨 የሀገር መከላከያ ሠራዊት መቀሌን አልፎ ወደ ኤርትራ ድንበር ጉዞ መጀመሩ ተገለፀ
🚨 የሀገር መከላከያ ሠራዊት መቀሌን አልፎ ወደ ኤርትራ ድንበር ጉዞ መጀመሩ ተገለፀ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መቀሌ ከተማን አልፎ ወደ ኤርትራ ድንበር የሚወስዱ መስመሮችን በመያዝ ጉዞውን መቀጠሉ እና ከተማዋን ከዝርፊያ የመጠበቅ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተሰምቷል። የቦታዎች ቁጥጥር፦ የመከላከያ ሠራዊቱ ከመቀሌ በኋላ ሳፊያ እና አዲ አከል የተባሉ አካባቢዎችን በቁጥጥር ስር ያዋለ ሲሆን፣ ሀገረ ሰላምን ጨምሮ ከመቀሌ የሚያስወጡ ዋና ዋና መንገዶችን መያዙ ተነግሯል። የኤርትራ ድንበር እንቅስቃሴ፦ የመከላከያ ሠራዊቱ እንቅስቃሴውን ወደ ኤርትራ አቅጣጫ በሚወስዱ የድንበር መስመሮች በኩል አጠናክሮ መቀጠሉ ተመላክቷል። የተቋማት ጥበቃ ስምሪት፦ የመከላከያ ልዩ ዘመቻ ኃይል ከትግራይ የሰላም ኃይል ጋር በመቀናጀት የመቀሌ ከተማ ተቋማትን ከዝርፊያና ከውድመት ለመጠበቅ ስምሪት አድርገው…
Read the full story at addis_reporter ↗