የሥነ-ሥርዓት ሕጉን በትክክል መተግበር ለፍትሕ አሥተዳደሩ ውጤታማነት ወሳኝ ነው።
የሥነ-ሥርዓት ሕጉን በትክክል መተግበር ለፍትሕ አሥተዳደሩ ውጤታማነት ወሳኝ ነው። «የዳኝነት ተደራሽነትን ማስፋት፣ አገልግሎትን ማላቅ» በሚል መሪ መልዕክት ከመስከረም 20/2019 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ በሰነበተው የክልሉ ዳኞች 2ኛው ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ለአማራ ክልል ፍርድ ቤት ዳኞች በፍትሐብሔር እና በፍትሐብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ ዙሪያ ገለጻ እና ማብራሪያ ተሰጥቷል። በመድረኩ ገለጻ ያቀረቡት የሕግ አማካሪው መንበረፀሐይ ታደሰ (ዶ.ር) የፍትሐብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ በፍትሕ አሥተዳደሩ ፍጥነት፣…
Read the full story at amharamassmedia ↗