🇺🇬 የዩጋንዳ ጦር ዋና አዛዥ ስለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ተናገሩ
🇺🇬 የዩጋንዳ ጦር ዋና አዛዥ ስለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ተናገሩ የዩጋንዳ መከላከያ ኃይሎች ዋና አዛዥ ጄኔራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ፣ በX ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሚመራውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት (ENDF) “በአፍሪካ ካሉ ጠንካራ ሠራዊቶች አንዱ” ሲሉ ገልጸዋል። ጄኔራል ሙሆዚ በመልዕክታቸው፣ “በወንድሜ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሚመራው ENDF በአፍሪካ ካሉ ጠንካራ ሠራዊቶች አንዱ ነው። ጦርነቱ አጭር ይሆናል፤ ተቃዋሚ ኃይሎችም ክፉኛ ይሸነፋሉ” ብለዋል።
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗