በመቐለ ከተማና በዙሪያዋ ስላለው የፀጥታ ሁኔታ ያሉ ከተለያዩ መገናኛ ብዙሀን የተገኙ መረጃዎች፦

ADDIS_NEWSneutral2026-10-03 16:58:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

በመቐለ ከተማና በዙሪያዋ ስላለው የፀጥታ ሁኔታ ያሉ ከተለያዩ መገናኛ ብዙሀን የተገኙ መረጃዎች፦ ​• የአመራሮች ዝውውር፡ የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ፣ ኮሎኔል ተወልደ ገብረትንሳኤ እና አቶ ኢሳያስ ታደሰ ከመቐለ "HZ ሆቴል" ወዳልታወቀ ቦታ (ወደ ዓዲግራት አቅጣጫ) ተወስደዋል። ​• የእስር ሁኔታና ሁከት፡ ታሳሪዎቹ ቀደም ሲል ለ18 ሰዓታት በቤታቸው ተዘግተው ከቆዩ በኋላ ወደ ሆቴል የተወሰዱ ሲሆን፣ መስከረም 23 ቀን ሌሊት 9፡00 ሰዓት ላይ በታጣቂዎች በኃይል ተወስደዋል። ​• የመውጣት ጥያቄ ፍቃደኝነት፡ የህወሓት አመራሮች ከተማዋን ሲለቁ ታሳሪዎቹን አብረው ለማስወጣት ያደረጉትን ሙከራ ታሳሪዎቹ "አንወጣም" በማለት ተቃውመውት ነበር። ​• የመቐለ መያዝ፡ የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የትግራይ ሰላም ኃይል በመቀናጀት ኤርፖርቱንና አራቱንም…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]