“ሮናልዶ የብሔራዊ ቡድኑ እና የሀገሪቱ የዘላለም ታላቅ አርማ ነው”ብሩኖ ፈርናንዴስ

ADDIS_NEWSneutral2026-10-03 18:10:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ሮናልዶ የብሔራዊ ቡድኑ እና የሀገሪቱ የዘላለም ታላቅ አርማ ነው”ብሩኖ ፈርናንዴስ የማንችስተር ዩናይትድ እና የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አማካይ የሆነው ብሩኖ ፈርናንዴስ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር ስለነበረው ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ አስተያየቱን ሰጥቷል። ብሩኖ ፈርናንዴስ ከሮናልዶ ጋር መነጋገሩን ገልጾ፣ ሮናልዶ የብሔራዊ ቡድኑ እና የሀገሪቱ የዘላለም ታላቅ አርማ መኾኑን እንደነገረው አስታውሷል። “እሱ ለእኛ ሁልጊዜም ከሁሉ በላይ ትልቁ ሰው ሆኖ ይኖራል” ብሏል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]