የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የሂሳብ መዝገብ ለሌላቸው ግብር ከፋዮች የሽግግር መመሪያ ይፋ አደረገ
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የሂሳብ መዝገብ ለሌላቸው ግብር ከፋዮች የሽግግር መመሪያ ይፋ አደረገ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2018 የበጀት ዓመት የግብር ማሳወቂያ ወቅት የሂሳብ መዝገብ ማቅረብ ላልቻሉ የደረጃ «ሀ» እና «ለ» ግብር ከፋዮች የሚያገለግል የማስተናገጃ መመሪያ ይፋ አደረገ። ቢሮው መስከረም 2019 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ እንደገለጸው፣ ይህ አሰራር ለ2018 የግብር ዘመን ብቻ የሚሰራ ጊዜያዊ የሽግግር መፍትሔ ነው። መመሪያው የተዘጋጀው በተሻሻለው የፌዴራል ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 እና በነባር አዋጆች መሰረት መዝገብ መያዝ ግዴታ ቢሆንም፣ ከግብር ከፋዮች በቀረቡ የሥራ ባህሪ ቅሬታዎች ምክንያት ነው። በዚህም መሰረት፡- ከመንግስት ጋር ውል ያላቸው፡- የትምህርት ቤት መጋቢ እናቶች፣ የፅዳት፣ የቆሻሻ አሰባሰብ እና ገፀ-ምድር ማስዋብ…
Read the full story at addis_reporter ↗