በላሊበላ ተቋርጦ የነበረው የመብራትና ስልክ አገልግሎት እንደገና ጀመረ

ADDIS_NEWSneutral2026-10-03 19:10:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

በላሊበላ ተቋርጦ የነበረው የመብራትና ስልክ አገልግሎት እንደገና ጀመረ በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ተጎድተዉ የነበሩ የመብራትና የስልክ መሰረተ ልማቶች በላሊበላ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ!! በላሊበላ የነበሩ የውጭ ሀገር ቱሪስቶችን በአየርና በየብስ የማስወጣት ስራዉ ሲቀጥል በደቡብ ወሎ እና አላማጣ አካባቢዎች ደግሞ አዳዲስ ግጭቶችና የሸቀጦች ዋጋ ንረት መከሰታቸው ተመልክቷል። በአለፉት 12 ቀናት ዳግም እየተካሄደ በሚገኘው ጦርነት በኢትዮጵያ ከንጹሃን ሰዎች ህይወት ማለፍ በተጨማሪም በርካታ የመሰረተ ልማት አውታሮች ውድመት ደርሶባቸዋል። በሰቆጣ ግንባር በዋግምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ባሉ የወረዳ ከተሞችና በቱሪስት መዳረሻዋ ላሊበላ ከተማ ለቀናት የመብራትና የስልክ አገልግሎት መቆራረጥ ምክንያት ሆኖ ነበር ጦርነቱ። በላሊበላ ከተማም ሆነ በሰቆጣ ከተማ ዛሬ የስልክና የመብራት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]