የመከላከያ ሰራዊት የመቀለ ከተማን መቆጣጠሩ ተሰማ
የመከላከያ ሰራዊት የመቀለ ከተማን መቆጣጠሩ ተሰማ የህወሓት ኃይሎች መቀለን ለቅቀው መውጣታቸውን የፈረንሳይ የዜና ወኪል (ኤኤፍፒ) ዘግቧል። ይህ ዜና ከተሰማ በኋላ የመከላከያ ኃይሎች ከተማዋን እንደተቆጣጠሩ ተሰምቷል። የስምረት ፓርቲ አመራር እና የትምሕርት ሚኒስቴር ዴኤታ የሆኑት ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሕይወት “ኋላ ቀሩ ቡድን” ሲሉ የገለጹት የህወሓት አመራር ከከተማዋ መሸሹን ተናግረዋል። አልጀዚራ በዛሬው ዕለት በሰራው ዘገባ የትግራይ ሰላም ኃይል እና የመከላከያ ሰራዊት የመቀሌ አሉላ አባነጋ ኤርፖርትን መቆጣጠራቸውን አስታውቋል። ዳግም ውጊያ ከተጀመረ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መግለጫ የሰጡት የህወሓት ሊቀ መንበር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል አንዳንድ አካባቢዎች በመከላከያ ኃይል ሊያዝ እንደሚችል ተናግረው ነበር። ሆኖም ይህ እርምጃ "ሆነ ተብሎ የተደረገ ስትራቴጂካዊ እርምጃ" ነው በማለት…
Read the full story at zena24now ↗