ሰበር መረጃ‼️ በትግራይ ክልል ህዝቡን በማሳተፍ ከቀበሌ ጀምሮ አዳዲስ የአስተዳደር መዋቅር ይደራጃል - አብረሃም በላይ (ዶ/ር)

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-10-03 20:25:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር መረጃ‼️ በትግራይ ክልል ህዝቡን በማሳተፍ ከቀበሌ ጀምሮ አዳዲስ የአስተዳደር መዋቅር ይደራጃል - አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ‎ ‎በትግራይ ክልል ህዝቡን በማሳተፍ ከቀበሌ ጀምሮ አዳዲስ የአስተዳደር መዋቅር ይደራጃል አሉ አብረሃም በላይ (ዶ/ር)። ‎ ‎አብረሃም በላይ (ዶ/ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳሉት፤ የፌዴራል መንግሥት በትግራይ ክልል ሰላም እና መረጋጋት ለማምጣት እየሰራ ነው። ‎ ‎በዚህም በአጭር ጊዜ ውስጥ ውጤት ለማምጣት ሕዝቡ ራሱን በራሱ የሚያስተዳድርበት አዲስ መዋቅር እየተዘረጋ መሆኑን ጠቁመዋል። ‎ ‎በአሁኑ ወቅት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ክልሉን ከሕገ-ወጥ ኃይሎች እያጸዳ እንደሚገኝ ጠቅሰው፤ ይህንን ተከትሎም ከቀበሌ ጀምሮ አዳዲስ የአስተዳደር መዋቅሮች በሕዝቡ ተሳትፎ ይደራጃሉ ብለዋል። ‎ ‎የአስተዳደር…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]