(ዘ-ሐበሻ ዜና) በኢትዮጵያ የኤርትራን መንግስት ወክለው ሲሰሩ የነበሩ ሁሉም ዲፕሎማቶች ሀገሪቱን ለቀው ወደ አስመራ በሰላም መግባታቸው ተገለጸ።
(ዘ-ሐበሻ ዜና) በኢትዮጵያ የኤርትራን መንግስት ወክለው ሲሰሩ የነበሩ ሁሉም ዲፕሎማቶች ሀገሪቱን ለቀው ወደ አስመራ በሰላም መግባታቸው ተገለጸ። አስመሮም ተከስተ በኤክስ ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ በአዲስ አበባ የሚገኘው የኤርትራ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች፣ እንዲሁም በአፍሪካ ህብረት (AU) እና በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) የኤርትራ ተወካዮች ሙሉ በሙሉ አዲስ አበባን ለቀው ወጥተዋል። ዲፕሎማቶቹ አስመራ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም በኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣናት እና በአምባሳደር እስጢፋኖስ ደማቅ አቀባበል እንደተደረፈላቸው ተገልጿል። የዲፕሎማቶቹ ከኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ጠቅልሎ መውጣት የተሰማው፤ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው የፖለቲካ እና ወታደራዊ ውጥረት ከፍተኛ ደረጃ ላይ በደረሰበት ወቅት ነው። የኢትዮጵያ መንግስት…
Read the full story at zehabeshanews ↗