የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ በድምቀት እየተከበረ ነው

WELCOMEneutral2026-10-04 06:20:45 UTC
AdYour ad here[email protected]
የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ መስከረም 24 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ መልካ ሀርሰዴ በአባገዳዎችና ሀደ ሲንቄዎች ምርቃት በድምቀት መከበር ጀምሯል በዓሉ “ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት” በሚል መሪ ሀሳብ አባገዳዎች ሀደ ሲንቄዎች ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በአባገዳዎችና ሀደ ሲንቄዎች የምርቃት ስነስርዓት የተጀመረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በሀርሰዴ … The post የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ በድምቀት እየተከበረ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]