ኮሚሽኑ አጀንዳዎችንና ምክረ-ሀሳቦችን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስረከበ
አዲስ አበባ መስከረም 23 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተሳታፊዎች የተገኙ የአጀንዳ ምክረ-ሀሳቦችን በአግባቡ በማደራጅትና በኮሚሽኑ ምክር ቤት በማፅደቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስረክቧል ኮሚሽኑ በ284 ገፆች የተቀነበበ81 እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የቀረቡ ምክረሀሳቦችንና 400 ዝርዝር ምክረ-ሀሳቦችን የያዘውን ሰነድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ … The post ኮሚሽኑ አጀንዳዎችንና ምክረ-ሀሳቦችን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስረከበ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗