የምክረ ሃሳቦች ርክክቡ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሀገራዊ ፈተናዎች በራሳችን ለመፍታት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶር)

WELCOMEneutral2026-10-04 06:20:45 UTC
AdYour ad here[email protected]
የምክረ ሃሳቦች ርክክቡ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሀገራዊ ፈተናዎች በራሳችን ለመፍታት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶር)

አዲስ አበባ መስከረም 23 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአጀንዳ ነጥቦች እና ምክረ ሃሳቦች ርክክቡ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሀገራዊ ፈተናዎች በራሳችን ሀገር በቀል የመፍትሔ አምጭ እሴቶች ለመፍታት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የተገኙ የአጀንዳ ነጥቦች እና ምክረ ሐሳቦች ለሕዝብ … The post የምክረ ሃሳቦች ርክክቡ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሀገራዊ ፈተናዎች በራሳችን ለመፍታት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]