ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት-ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ
አዲስ አበባ መስከረም 23 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት አሉ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ፕሬዚዳንቱ ከአል አራቢያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ኢትዮጵያ የባህር በር የሌላት ሀገር መሆኗን ጠቅሰው በቀጥታ ከቀይ ባህር ጋር ባትዋሰንም የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት ብለዋል በመሆኑም በአለም … The post ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት-ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗