በሕዝብ የተመረጡ ተወካዮች ሕዝቡ ፈተናዎችን ተቋቁሞ የሰጣቸውን ድምጽ እና አደራ በተግባር ሊወጡ ይገባል።
በሕዝብ የተመረጡ ተወካዮች ሕዝቡ ፈተናዎችን ተቋቁሞ የሰጣቸውን ድምጽ እና አደራ በተግባር ሊወጡ ይገባል። ሀገራዊ ምርጫ ተካሂዶ አዲሱ መንግሥት በምሥረታ ሂደት ላይ በሚገኝበት በዚህ ወቅት በሕዝብ የተመረጡ ተወካዮች ሕዝቡ ፈተናዎችን ተቋቁሞ የሰጣቸውን ድምጽ እና አደራ በግልጽ እና በተግባር ሊወጡ እንደሚገባ በጅንካ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ ምስክር ከተማ ተናግረዋል። መምህሩ ኢትዮጵያ በጂኦፖለቲካዊ ጫናዎች እና በውስጥ ፈተናዎች አልፋ እዚህ ደረጃ መድረሷን ገልጸው የአዲሱ መንግሥት ቀዳሚ…
Read the full story at amharamassmedia ↗