የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ያለ ምንም ቅድመ ማስጠንቀቂያ ድርጅቶችን ይዘጋል ተባለ‼

WASULIFEneutral2026-10-04 12:31:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ያለ ምንም ቅድመ ማስጠንቀቂያ ድርጅቶችን ይዘጋል ተባለ‼ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ባወጣው የ2017 እና 2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የኦዲት ሪፖርት፡- 📌 ባለስልጣን መሥሪያ ቤቱ ሕጋዊ አስተዳደራዊ እርምጃዎችን (የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ፣ የገንዘብ መቀጮ) ሳይከተል በርካታ ድርጅቶችን አግዷል/ዘግቷል። 📌 ከታገዱት መካከል የፕሬስ ጋዜጠኞች ማህበር፣ አሊያንስ ፎር ኢንተርናሽናል ሚዲያ አክሽን፣ ሰብአዊ መብቶች ኢትዮጵያ እና ሌሎችም ይገኙበታል። 📌በተጨማሪም ባለስልጣኑ ግልጽ ባልሆነ አሰራርና የቦርድ ውሳኔ ሳይኖር በሚሊዮኖች የሚቆጠር የገንዘብ ድጋፍ ፈቅዷል። 📌 በርካታ ድርጅቶች በዓመት አንድ ጊዜ የመመዝገብ ግዴታቸውን ሳይወጡና አድራሻቸው ሳይታወቅ እንደሚንቀሳቀሱም ሪፖርቱ ጠቁሟል። (ሪፖርተር) ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]