ለያሺን ትሮፊ ሽልማት መታጨቴ ቀልድ መስሎኝ ነበር።
ለያሺን ትሮፊ ሽልማት መታጨቴ ቀልድ መስሎኝ ነበር። የኬፕ ቨርዴው ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ቮዚኛ ለዓመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ለሚሰጠው ታዋቂው የያሺን ትሮፊ እጩ ኾኖ በመመረጡ የተሰማውን ከፍተኛ ደስታ ገልጿል። ተጫዋቹ ስለ እጩነቱ በሰጠው አስተያየት መረጃውን በሰማበት ወቅት ነገሩ ቀልድ መስሎት እንደነበር በመግለጽ “ብዙዎች እጩነቴ ተገቢ አይደለም ሊሉ ይችላሉ፤ በከፊል እኔም ቢኾን ተመሳሳይ ስሜት ይሰማኛል” ብሏል። በዓለም አቀፍ ደረጃ በትልልቅ ሊጎች ለሚጫወቱ ታላላቅ…
Read the full story at amharamassmedia ↗