የመከላከያ ሰራዊት አባላት እና ራሳቸውን “የትግራይ ሰላም ኃይሎች” ብለው የሚጠሩ ታጣቂዎች ትላንት ቅዳሜ ምሽት ወደ መቐለ መግባታቸውን ተከትሎ በከተማይቱ የተሻለ መረጋጋት መስፈኑን “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ያነጋገረቻቸው ነዋሪዎች እና በስፍራው የሚገኙ ጋዜጠኞች ገለጹ። ከአርብ ምሽት ጀምሮ በመቐለ ከተማ በሚገኙ የመንግስት እና የግል ተቋማት ላይ ከፍተኛ ዝርፊያ ሲፈጸም እንደነበር ያስረዱት የዓይን እማኞቹ፤ ትላንት ምሽትም በአንዳንድ አካባቢዎች የተኩስ ድምጽ ይሰማ እንደነበ
የመከላከያ ሰራዊት አባላት እና ራሳቸውን “የትግራይ ሰላም ኃይሎች” ብለው የሚጠሩ ታጣቂዎች ትላንት ቅዳሜ ምሽት ወደ መቐለ መግባታቸውን ተከትሎ በከተማይቱ የተሻለ መረጋጋት መስፈኑን “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ያነጋገረቻቸው ነዋሪዎች እና በስፍራው የሚገኙ ጋዜጠኞች ገለጹ። ከአርብ ምሽት ጀምሮ በመቐለ ከተማ በሚገኙ የመንግስት እና የግል ተቋማት ላይ ከፍተኛ ዝርፊያ ሲፈጸም እንደነበር ያስረዱት የዓይን እማኞቹ፤ ትላንት ምሽትም በአንዳንድ አካባቢዎች የተኩስ ድምጽ ይሰማ እንደነበር ተናግረዋል። ዝርፊያው የተጀመረው የመቐለ ከተማን ጸጥታ ሲያስጠብቁ የቆዩ ኃይሎች፤ ከትላንት በስቲያ ምሽት ጀምሮ ከተማይቱን ለቅቀው ከወጡ በኋላ እንደሆነ ነዋሪዎቹ ተናግረዋል። ዘረፋ ከተፈጸመባቸው የመንግስት ተቋማት መካከል “ደጀን” በመባል የሚታወቀው የትግራይ ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት፣ የትግራይ ክልል…
Read the full story at addis_news ↗