(ዘ-ሐበሻ ዕይታ) በፖለቲከኞች የሥልጣን እና የኢጎ ትግል ውስጥ፣ ሁሌም ዋጋ የሚከፍለው ደሃው ገበሬ እና ምስኪኑ የከተማ ነዋሪ ነው። ጄኔራሎች ስለ ስትራቴጂካዊ ከተሞች ቁጥጥር ሲያወሩ፣ ፖለቲከኞች ስለ ሉዓላዊነት እና ታሪካዊ ጠላቶች ሲዘምሩ፣ መሬት ላይ ያለው ማህበረሰብ ግን በረሀብ፣ በድርቅ፣ በኑሮ ውድነት እና በማለቂያ የሌለው መፈናቀል እያለቀ ነው።
(ዘ-ሐበሻ ዕይታ) በፖለቲከኞች የሥልጣን እና የኢጎ ትግል ውስጥ፣ ሁሌም ዋጋ የሚከፍለው ደሃው ገበሬ እና ምስኪኑ የከተማ ነዋሪ ነው። ጄኔራሎች ስለ ስትራቴጂካዊ ከተሞች ቁጥጥር ሲያወሩ፣ ፖለቲከኞች ስለ ሉዓላዊነት እና ታሪካዊ ጠላቶች ሲዘምሩ፣ መሬት ላይ ያለው ማህበረሰብ ግን በረሀብ፣ በድርቅ፣ በኑሮ ውድነት እና በማለቂያ የሌለው መፈናቀል እያለቀ ነው። የሰሜኑ ጦርነት እና የኢትዮ-ኤርትራ ውጥረት አሁን የደረሰበት ደረጃ፣ ከማንኛውም ጊዜ በላይ የሰከነ የአመራር ጥበብን ይጠይቃል። የአሜሪካ መንግስት "የአፍሪካ ቀንድ ሌላ ጦርነት መሸከም አይችልም" ሲል ያወጣው መግለጫ፣ የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ ስጋት ብቻ ሳይሆን፣ እኛም ራሳችን ቆም ብለን ልናስብበት የሚገባ እውነት ነው። በጦርነት አሸናፊ የለም፤ ያለው የተራዘመ የጥላቻ እና የበቀል አዙሪት ብቻ ነው። የኢትዮጵያ እና የኤርትራ…
Read the full story at zehabeshanews ↗