«ህወሓት መቀሌን ሲለቅ ቁስለኞቹን ከሆስፒታል ይዞ ነው የሸሸው» የሆስፒታል ምንጭ

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-04 16:21:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

«ህወሓት መቀሌን ሲለቅ ቁስለኞቹን ከሆስፒታል ይዞ ነው የሸሸው» የሆስፒታል ምንጭ ህወሓት ባለስልጣናት የመቐለ ከተማን ለቀው ሲወጡ ቆስለው «በህክምና ላይ የነበሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎችን ይዘው መውጣታቸውን» የሆስፒታል ምንጮች ገልጸዋል። የህክምና ምንጮች እንዳሉት ባለፉት ከስምንት እስከ አስር ቀናት በዓይደር ሆስፒታል «ህክምናቸውን ሲከታተሉ ከነበሩ ታጣቂዎች ውስጥ በጠና የቆሰሉ» ይገኙበታል። 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]