የቤት ኪራይ ዋጋ መናርንና የቤት እጥረትን የተቃወሙ በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ የስፔን ዜጎች ማድሪድን ጨምሮ በልዩ ልዩ ከተሞች መጠነ ሰፊ ሰልፍ አደረጉ

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-04 16:10:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቤት ኪራይ ዋጋ መናርንና የቤት እጥረትን የተቃወሙ በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ የስፔን ዜጎች ማድሪድን ጨምሮ በልዩ ልዩ ከተሞች መጠነ ሰፊ ሰልፍ አደረጉ በስፔን ዋና ከተማ ማድሪድና በሌሎች ከ50 በላይ በሚሆኑ ዋና ዋና ከተሞች በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ደረጃ እየናረ የመጣውን የቤት ኪራይ ዋጋ፣ የቤት እጥረትንና ተደጋጋሚ የቤት ማስለቀቅ (የማፈናቀል) እርምጃዎችን በመቃወም በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ሰፊ የአደባባይ ተቃውሞ አድርገዋል። ይህ መጠነ ሰፊ ሕዝባዊ ተቃውሞ የተቀሰቀሰው የስፔን ፓርላማ ለተከራዮች ጥበቃ የሚያደርጉና የቤት ኪራይ ዋጋን የሚቆጣጠሩ የድንገተኛ ጊዜ አዋጆችን ውድቅ ማድረጉን ተከትሎ ነው። ሰልፈኞቹ መንግሥት አስቸኳይ የአፓርትመንትና የቤት ኪራይ ቁጥጥር ሕግ እንዲያወጣ፣ የቤት ኪራይ ዋጋ በ50 በመቶ እንዲቀነስ እንዲሁም ነዋሪዎችን ካለአግባብ ከሚያፈናቅሉ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]