በትግራይ መቐለ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎት መመለስን ተከትሎ ነዋሪዎችን አነጋግረናል።
በትግራይ መቐለ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎት መመለስን ተከትሎ ነዋሪዎችን አነጋግረናል። ነዋሪዎቹ " ጭልምልም ብሎብን ነበር። አሁን ከወዳጅ ዘመዶቻችን ጋር ስለተገናኘን ደስ ብሎናል " ብለዋል። " አሁን በከተማዋ የተሻለ መረጋጋት አለ ፤ አልፎ አልፎ ከሩቅ የተኩስ ድምጽ ይሰማል ተኩሱ የትግራይ ሰላም ኃይሎች ከበረሃ ወደ ከተማ ሲገቡ ስለሚተኩሱ ነው " ሲሉ ገልጸዋል። ትናንት ከረፋድ አንስቶ እግረኛ የኢትዮጵያ መከላከለያ ሰራዊት ሲገባ እንደነበር እና ከሰዓት ከ11:0ዐ በኃላ በመኪና በርካታ ኃይል ገብቶ ማደሩን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። የንግድ ሱቆች፣ ቁርስ ቤቶች፣ ሆቴሎች እና ሌሎችም አገልግሎት ሰጪዎች ወደ መደበኛ ስራቸው ሙሉ በሙሉ ገብተዋል ባይባልም ተዘግተው የነበሩ አንዳንድ የስራ ቦታዎች ዛሬ ሲከፈቱ እንዳዩ ገልጸዋል። የፀጥታ ሁኔታው አሁን…
Read the full story at tikvahethiopia ↗